መልካም ዜና

Body: 

በኤክስፖርት ማኑፋክቸሪንግ ለተሠማሩ ኩባንያዎች የተደረገ ቅናሽ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በኤክስፖርት ዘርፍ የተሠማሩ ኢንዱስትሪዎችን ለማበረታታት የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም እነዚህ ተቋማት ለኢንዱስትሪ ግብዓት ከውጭ አገር በድርጅታችን በኩል በሚያጓጉዛቸው ዕቃዎች ከባህር ትራንስፖርት ዋጋ ላይ 5% ቅናሽ የተደረገ ሲሆን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዕዉቅና የሠጣቸው 69 ኩባንያዎች የቅናሹ ተጠቃሚዎች መሆን እንደሚችሉ እንገልፃለን፡፡

Comments

No Avatar
Admin on 28 May, 2016 - 23:00

.